መተሃራ
tube.
ትዝታ መተሃራስለእውነት ነው ምላቹ ብዙ ሃገር አይቻለው እንደ መተሃራ አይነት ፍቅር ያላት ሃገር አይቼ አላውቅምዎው ለካስ ሰላም ሳልላቹ ነው ሃተታዪን የጀመርኩት ምን ላረግ ብላቹ ነው ሰለፍቅሯ ለመናገር ካለኘ ጉጉትየተነሳነው ::እውነት ነው የምላቹ መተሃራ ማለት ልክ እንደ ባህላዊ የንብ ቀፎ ነች ማለቴ የንብ ቀፎ ከላይ ሳዩት ብዙም አያምርም ግን ውስጡ ጣፋጭ ማር አለው መተሃራም ልክ እንደ ማር ጣፋጭ የሆነች ሃገር ነችእስኪ በትንሹ ሰለ መተሃራ 1ኛ ደረጃ ት/ቤትበዛች አንድ ት/ቤት ውስጥ መቻቻል መዋደድን ምንጀመረው ለምሳሌ በአንድ ግቢ ውስጥ ከ1_8 አማረኛ ከ1_8 ኦሮምኛ ለዛውም ክላሱ የተደበላለቀፍቅራችን ግን በጣም ደስ ሚል ነበር::ትልቁ ትዝታ ግን በዛ ት/ቤት ውስጥ የረፍት ሰዓት ነው የረፍት ሰዓት ሲደርስ ሁሉም ደስታውን በጩኸት ሲገልጽ ከዛም ግማሹ ወደ ኳስሜዳ ግማሹ ወደ ጀላቲ ሌሎች የቀሩት ደግሞ ወደ ሱዚ (የገመድ ጫወታ)ጫወታ ይሄዳሉ::የረፍት ሰዓት 15 ደቂቃ ቢሆንም እኛ ግን ለጫወታ ካለን ፍቅር የተነሳ ሰዓት አሳልፈን እንገረፍ ነበር ውይ ሙዚቃ ትምህር እንዴት እንደምጠላ አንድቀን በሙዚቃ ማርክ ሳላገኝ ግራጅዌት አደረኩሳልናገር ማላልፈው ነገር ቢኖር ሱዚ ጫወታ በልጅነቱ ወንድም ሴትም ይጫወታ ል ታዲያ አንድ ቀን ወገብ ጋር ተደርጎልኝ ዘላለውብዬ በአፍጢሜ የተደፋሁትን መቼም አረሳውም::አቤት የኳስ ፍቅርመተሃራ ካሉኝ ትዝታዎች መካከል አንዱ የኳስ ጫወታ ፍቅር ነው ያኔ በ1990ዎቹ ዓ/ም ውስጥ ከምንጫወትባቸው ሜዳዎች አንዱሽሮሜዳ ነው፡፡ ሽሮሜዳ ያላሳደገቺው ሰው ማን አለ የሜዳው አዋራ አይጣል ነው ኳስ ሰንጫወት የወደቀ ያው በሽሮ የተሰራ ሰው መስሎነው ሚነሳው::ያኔ ከምንጫወተው ልጆች መካከል ሁሴን ፋራህ፣ አህመድ ሃሰን፣አቡሽ ሂና፣አይዲድ ኢብራሂም፣መሃመድ ሳኔ መሃመድ እንድሪስ፣ረመዳን መሃመድ፣ያሲን መሃመድ፣ከደር አሊ፣ሳዳም ሁሴን፣ሰይድ ሁሴን፣ማሸሻ ንጋቱ፣አሚኑ መሃመድ፣አብዱል ፈታ ያሲን፣ካሊድ መሃመድ፣ሙራድ ዩሱፍ፣ፈታህ ጁሃር፣ኡመር መሃመድ፣ዎው ዋናውን ጉአደኛዪንረሳሁት ኳስላይ የገባ ኳስ አልገባምካለ ማነም ማያሳምነው ወይም አትጫወቱም በሎ ሚረብሽ (ዪሱፍ ሱለይማን፣አይዲድ፣እኔም ጀማል ሰይድ፣)ሌሊሜዳ ሳይክል፣ኳስ ያል ተጫወት ማንአለ ብቻ በዙ ትዝታ አለን ቅዳሜና እሁድ በሰቃ የማይሄድ ማን አለ ዓሳ ለማጥመድ ለመዋኘት ልብስ ለማጠብ,,,,,,,,,,,,ዛሬ ያንሁሉ ትዝታ አልፌ ከናንተም ርቄ በትዝታዬ እያሰብኳቹ ኖራለሁ በአሁን ሰዓት በአንድ ትልቅ ድርጅት ውስጥ የ INFORMATION TECHNOLOGY ባለሙያ ነኝ ,ብዙ ማለት ብፈልግም ግን እዚላይ ይብቃኝ እርሶስ በትዝታ ወደኋላ አልተመለሱም::ጀማል ሰይድ ነኝ ADMIN OF VOICE OF METEHARA (YEMETEHARALEJOCH)WWW.Facebook.com/voiceofmeteharacopy write ©21/1/2015Like ·